Negere Tibeb ነገረ ጥበብ
www.negeretibeb.comእንኳን ወደ ነገረ ጥበብ ደህና መጡ! በአሁኑ ዘመን የሚገኙ ተለያዩ ሀገራዊ የሆኑ አስተሳሰቦችን እንዲሁም በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ ትልቅ ድርሻ የነበራቸው ነገር ግን አሁኑ በአለው ትውልድ ዘንድ የተዘነጉና የማይታወቁ አስተሳሰቦችን በስድስት ዘርፎች በመፈለግና በማጥናት ላይ ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራ ነው፡፡ ጥናት የሚደረግባቸው ስድስት ዘርፎች የምንላቸው፣ ክብረ መሰውር፣ በረከተ መዓድን፣ ስመ ዕጽዋት፣ ኃይለ ገሪር፣ ሕብረተ ማዕድ እና ጥበበ መጽሐፍ ናቸው፡፡ እኛ ኢትዮጵያዊያን ታላቅ ህዝቦች በነበርንባቸው ዘመነት ይህንን ታላቅነት ያመጣንባቸው ታላለቅ አስተሳሰቦች እንደነበሩን ይታወቃል፡፡ ሆኖም ግን እነዚህ አስተሳሰቦች ምን እንደነበሩና ምንጫቸው ከየት እንደነበር አሁን በአለው ትውልድ ዘንድ እንብዛም የሚታወቅ አይደለም፡፡ ለምሳሌ ያህል አሁን ዓለም በትንግርት የሚመለከታቸው ከአንድ ድንጋይ ተጠርበው ተሰሩ የሚባሉት የአክሱም ሀውልቶችና የላሊበላ አብያተ ቤተክርስቲያናት በየትኛው ጥበብና በምን መንግድ እንደታነጹ አሁን በአለው ትውልድ ዘንድ እንብዛም የሚታወቅ አይደለም፡፡ ይህንን እንደ ምሳሌ አነሳናው እንጂ በዛን ዘመን ነበሩ የሚባሉት ታላላቅ አስተሳሰቦች በርካታ ናቸው፡፡ በዛን ዘመን ስለጊዜ፣ ኃይልና ግዝፈት፣ ስለ ስነፍጥረት፣ ስለህዋ ሳይንስ ስለሰው ልጅ አኗኗር ስለፍትህና ነጻነት የነበሩ እስተሳሰቦች አሁን ዓለም ደርሶባቸዋል ከምንለው አስተሳሰብ እጅግ ልቀው የሚገኙ ነበሩ፡፡ ስለሆነም እንዚህን አስተሳሰቦች መፈለግና ማጥናት ብሎም አሁን በአለው ትውልድ ዘንድ እጥቅም ላይ እንዲውሉ ማድረግ ዳግም ተመልሶ ወደ ታላቅነት መውጣት ነው፡፡ ምክንያቱም ታላቅ አስተሳሰብ ወደ ታላቅነት የሚያደርስና ለብዙዎች የሰው ልጆች መጠለያና መሸሸጊያ የሚሆን ነው፡፡ ይኸው ዛሬም ነገረ ጥበብ በስድስት ዘርፎች በሚያደርጋቸው ጥናትና ምርምሮች ከደረሰባቸውና ከሚያውቃቸው ታላላቅ አስተሳሰቦች እርስዎ እንዲጋሩ በወዳጅነት ይጋብዝዎታል፡፡ 1. ክብረ መሰውር . https://goo.gl/TzASGz 2. በረከተ መዓደን https://goo.gl/42c58E 3. ስመ ዕፅዋት https://goo.gl/5pWtiV 4. ኃይለ ገሪር https://goo.gl/o1UsP2 5. ሕብረተ ማዕድ https://goo.gl/4jVtqV 6 ጥበበ መጽሐፍ https://goo.gl/F1hnud #ተጨማሪ ዕውቀት ክፍል፡- በዚህ ክፍል ሰዎች ካላቸው ዕውቀትና ጥበብ በተጨማሪ ቢያውቋቸው ይጠቅማሉ ተብለው የታመነባቸውን ጥበቦችና አስተሳሰቦች እንዲሁም የግዕዝ ቋንቋ በስልጠና፣በመጽሐፍትና በፊልም አማካኝነት የማጋራት ስራዎች ይካሄዱበታል። Address ---------------------- Website :- http://www.negeretibeb.com Faceook:- https://facebook.com/NegereTibeb Twitter:- https://twitter.com/NegereTibeb Address :- Meskel Flower : Beside Dream-liner hotel - Worke Assefa Building 3rd floor. መስቀል ፍላወር ድሪም ላይነር ሆቴል ወርቄ አሰፋ ህንፃ 3ኛ ፎቅ. Phone Number :- +251983984248
Read moreእንኳን ወደ ነገረ ጥበብ ደህና መጡ! በአሁኑ ዘመን የሚገኙ ተለያዩ ሀገራዊ የሆኑ አስተሳሰቦችን እንዲሁም በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ ትልቅ ድርሻ የነበራቸው ነገር ግን አሁኑ በአለው ትውልድ ዘንድ የተዘነጉና የማይታወቁ አስተሳሰቦችን በስድስት ዘርፎች በመፈለግና በማጥናት ላይ ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራ ነው፡፡ ጥናት የሚደረግባቸው ስድስት ዘርፎች የምንላቸው፣ ክብረ መሰውር፣ በረከተ መዓድን፣ ስመ ዕጽዋት፣ ኃይለ ገሪር፣ ሕብረተ ማዕድ እና ጥበበ መጽሐፍ ናቸው፡፡ እኛ ኢትዮጵያዊያን ታላቅ ህዝቦች በነበርንባቸው ዘመነት ይህንን ታላቅነት ያመጣንባቸው ታላለቅ አስተሳሰቦች እንደነበሩን ይታወቃል፡፡ ሆኖም ግን እነዚህ አስተሳሰቦች ምን እንደነበሩና ምንጫቸው ከየት እንደነበር አሁን በአለው ትውልድ ዘንድ እንብዛም የሚታወቅ አይደለም፡፡ ለምሳሌ ያህል አሁን ዓለም በትንግርት የሚመለከታቸው ከአንድ ድንጋይ ተጠርበው ተሰሩ የሚባሉት የአክሱም ሀውልቶችና የላሊበላ አብያተ ቤተክርስቲያናት በየትኛው ጥበብና በምን መንግድ እንደታነጹ አሁን በአለው ትውልድ ዘንድ እንብዛም የሚታወቅ አይደለም፡፡ ይህንን እንደ ምሳሌ አነሳናው እንጂ በዛን ዘመን ነበሩ የሚባሉት ታላላቅ አስተሳሰቦች በርካታ ናቸው፡፡ በዛን ዘመን ስለጊዜ፣ ኃይልና ግዝፈት፣ ስለ ስነፍጥረት፣ ስለህዋ ሳይንስ ስለሰው ልጅ አኗኗር ስለፍትህና ነጻነት የነበሩ እስተሳሰቦች አሁን ዓለም ደርሶባቸዋል ከምንለው አስተሳሰብ እጅግ ልቀው የሚገኙ ነበሩ፡፡ ስለሆነም እንዚህን አስተሳሰቦች መፈለግና ማጥናት ብሎም አሁን በአለው ትውልድ ዘንድ እጥቅም ላይ እንዲውሉ ማድረግ ዳግም ተመልሶ ወደ ታላቅነት መውጣት ነው፡፡ ምክንያቱም ታላቅ አስተሳሰብ ወደ ታላቅነት የሚያደርስና ለብዙዎች የሰው ልጆች መጠለያና መሸሸጊያ የሚሆን ነው፡፡ ይኸው ዛሬም ነገረ ጥበብ በስድስት ዘርፎች በሚያደርጋቸው ጥናትና ምርምሮች ከደረሰባቸውና ከሚያውቃቸው ታላላቅ አስተሳሰቦች እርስዎ እንዲጋሩ በወዳጅነት ይጋብዝዎታል፡፡ 1. ክብረ መሰውር . https://goo.gl/TzASGz 2. በረከተ መዓደን https://goo.gl/42c58E 3. ስመ ዕፅዋት https://goo.gl/5pWtiV 4. ኃይለ ገሪር https://goo.gl/o1UsP2 5. ሕብረተ ማዕድ https://goo.gl/4jVtqV 6 ጥበበ መጽሐፍ https://goo.gl/F1hnud #ተጨማሪ ዕውቀት ክፍል፡- በዚህ ክፍል ሰዎች ካላቸው ዕውቀትና ጥበብ በተጨማሪ ቢያውቋቸው ይጠቅማሉ ተብለው የታመነባቸውን ጥበቦችና አስተሳሰቦች እንዲሁም የግዕዝ ቋንቋ በስልጠና፣በመጽሐፍትና በፊልም አማካኝነት የማጋራት ስራዎች ይካሄዱበታል። Address ---------------------- Website :- http://www.negeretibeb.com Faceook:- https://facebook.com/NegereTibeb Twitter:- https://twitter.com/NegereTibeb Address :- Meskel Flower : Beside Dream-liner hotel - Worke Assefa Building 3rd floor. መስቀል ፍላወር ድሪም ላይነር ሆቴል ወርቄ አሰፋ ህንፃ 3ኛ ፎቅ. Phone Number :- +251983984248
Read moreCountry
City (Headquarters)
Addis Ababa
Industry
Employees
11-50
Founded
2016
Social
Employees statistics
View all employeesPotential Decision Makers
Researcher
Email ****** @****.comPhone (***) ****-****
Technologies
(1)